ጠፍተው ከሃገር የወጡ የሕወሓት አመራሮች በድንበር አካባቢ በሱዳን ጦር ታጅበው ቅኝት ሲያደርጉ ዋሉ

የትግራይ ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ የነበረውና ከጦርነቱ በኋላ ሱዳን ሸሽቶ የገባው ተኪኡ ማዕሾ፣ ሰባሆ፣ ግደይ፣ ኮለኔል ገብረ እግዚአብሄር ከቦስተን ተነስቶ ከሄደው ስዬ አብርሃ ጋር በመሆን ከበረከት ከተማ 20 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የሱዳኗ ገሪባ ከተማ በመምጣት ጥናት ሲያደርጉ እንደነበር የዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጹ። ገሪባ ከተማ ከፍተኛ የሱዳን ጦር ሰራዊት ያለበት ሲሆን … Continue reading ጠፍተው ከሃገር የወጡ የሕወሓት አመራሮች በድንበር አካባቢ በሱዳን ጦር ታጅበው ቅኝት ሲያደርጉ ዋሉ